የደቡብ ብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክርቤት መጻሕፍት

Download
የደቡብ ክልል ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ፕሮፋይል

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትን ከመሠረቱት ዘጠኝ ክልሎች መካከል አንዱ ሲሆን በክልሉ የሚገኙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመከባበር፣ በመፈቃቀድና ዲሞክራሲያዊ አንድነታቸዉን በማጠናከር የጋራ ክልላቸዉን እየመሩና እያለሙ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የማንነታቸው መገለጫ የሆኑ ባህላዊና ታሪካዊ ዕሴቶች ያሏቸዉ ሲሆኑ፤ ዕሴቶቻቸዉን ለማስተዋወቅና ጥቅም ላይ ለማዋል የተደረገዉ ጥረት ዝቅተኛ ነዉ፡፡ በብሔረሰቦቹ ዙሪያ የተጻፉ ጽሑፎች አነስተኛ ብቻ ሳይሆኑ በመረጃ…

የደቡብ ብሄር፣ብሄረሰብና ህዝቦች ፕሮፋይል.pdf