የብሔረሰቦች ምክር ቤት ተልዕኮና ራዕይ

የብሔረሰቦች ምክር ቤት ተልዕኮ 

በህገመንግስቱ ላይ የተደነገጉ የብሄሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብቶችን ማስከበር፣የህገ መንግስት ግንዛቤ በመፍጠር፣አለመግባባቶችን ባህላዊና  ዘመናዊ ዘዴዎችመፍታት፤ የጋራ እሴቶችን በማጎልበት በእኩልነትና በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተው አንድነታቸው አጠናክሮ የጋራ ፖለቲካዊና ኢኮነምያዊ ማህበረሰብ መፍጠር።

የብሔረሰቦች ምክር ቤት ራዕይ 

ምክር ቤቱ የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሀገ መንግስታዊ መብቶች በማስከበር፣በመቻቻልና በመቃቀድ ላይ የተመሰረት ዴሞክራስያዊ አንድነታቸውና ትስስራቸውን ይበልጥ ያጠናከረ ተቋም ሆኖ ማየት።